ከመስከረም 9-15
ዕብራውያን 9-10
መዝሙር 10 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ወደፊት ለሚመጡት መልካም ነገሮች ጥላ”፦ (10 ደቂቃ)
ዕብ 9:12-14—የክርስቶስ ደም ከፍየሎችና ከወይፈኖች ደም ይበልጣል (it-1 862 አን. 1)
ዕብ 9:24-26—ክርስቶስ የመሥዋዕቱን ዋጋ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በአምላክ ፊት አቅርቧል (cf 183 አን. 4)
ዕብ 10:1-4—ሕጉ ወደፊት ለሚመጣው የተሻለ ነገር ጥላ ነበር (it-2 602-603)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዕብ 9:16, 17—የዚህ ጥቅስ ትርጉም ምንድን ነው? (w92 3/1 31 አን. 4-6)
ዕብ 10:5-7—ኢየሱስ ይህን ሐሳብ የተናገረው መቼ ነው? ትርጉሙስ ምንድን ነው? (it-1 249-250)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 2)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለስብሰባዎች አድናቆት አላችሁ? (መዝ 27:11)፦ (12 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦
ሊቀ ካህናታችን ኢየሱስ የትኞቹን ጠቃሚ አገልግሎቶች ይሰጠናል?
አድናቆታችንን ማሳየት የምንችልባቸው ሦስት መንገዶች የትኞቹ ናቸው?
በስብሰባ ላይ በደንብ ማዳመጥ፦ (3 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። በስብሰባ ላይ በደንብ ማዳመጥ አስፈላጊ የሆነው ለምን እንደሆነ እንዲናገሩ ልጆችን ጋብዝ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 74
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 100 እና ጸሎት