የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 መስከረም ገጽ 3
  • “ወደፊት ለሚመጡት መልካም ነገሮች ጥላ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ወደፊት ለሚመጡት መልካም ነገሮች ጥላ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የማደሪያ ድንኳኑ ዋነኛ ዕቃ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • በይሖዋ መንፈሳዊ ቤተ መቅደስ ውስጥ አምልኮ የማቅረብ መብትህን ከፍ አድርገህ ተመልከተው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ለአምልኮ የሚያገለግል የማደሪያ ድንኳን
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • “በዋጋ ተገዝታችኋል”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 መስከረም ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዕብራውያን 9-10

“ወደፊት ለሚመጡት መልካም ነገሮች ጥላ”

9:12-14, 24-26፤ 10:1-4

የማደሪያ ድንኳኑ አምላክ የሰው ልጆችን ኃጢአት በቤዛው አማካኝነት ለመሰረይ ላደረገው ዝግጅት ጥላ ነው። የማደሪያ ድንኳኑን አራት ገጽታዎች ከሚያመለክቱት ነገር ጋር አዛምድ።

የማደሪያ ድንኳኑ
  1. መጋረጃው

  2. የእንስሳ ደም በመሠዊያው ፊት መርጨት

  3. ቅድስተ ቅዱሳኑ

  4. ሊቀ ካህናቱ

  • ኢየሱስ

  • ሰማይ

  • የቤዛውን ዋጋ በይሖዋ ፊት ማቅረብ

  • የክርስቶስ ሥጋ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ