ከመስከረም 16-22
ዕብራውያን 11
መዝሙር 119 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“እምነት አስፈላጊ ነው”፦ (10 ደቂቃ)
ዕብ 11:1—የእምነት ፍቺ (w16.10 27 አን. 6)
ዕብ 11:6—አምላክን ለማስደሰት እምነት አስፈላጊ ነው (w13 11/1 11 አን. 2-5)
ዕብ 11:33-38—ጥንት የኖሩ የአምላክ አገልጋዮች ከባድ ፈተናዎችን የተወጡት በእምነት ነው (w16.10 23 አን. 10-11)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዕብ 11:4—የአቤል እምነት የተመሠረተው በምን ላይ ነው? (it-1 804 አን. 5)
ዕብ 11:5—ሄኖክ እምነት በማሳየቱ የተካሰው እንዴት ነው? (wp17.1 12-13)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዕብ 11:1-16 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 3)
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለምታነጋግረው ሰው የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ወረቀት አበርክት፤ እንዲሁም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ድርቅ በሚከሰትበት ዓመት ምን ታደርጉ ይሆን?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 75
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 111 እና ጸሎት