የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ግንቦት ገጽ 5
  • ከግንቦት 18-24

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 18-24
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ግንቦት ገጽ 5

ከግንቦት 18-24

ዘፍጥረት 40–41

  • መዝሙር 8 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ ዮሴፍን ታደገው”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 41:9-13—ፈርዖን ስለ ዮሴፍ ሰማ (w15 2/1 14 አን. 4-5)

    • ዘፍ 41:16, 29-32—ይሖዋ የፈርዖንን ሕልም ትርጓሜ ለዮሴፍ አሳወቀው (w15 2/1 14-15)

    • ዘፍ 41:38-40—ዮሴፍ ግብፅ ውስጥ ከፈርዖን ቀጥሎ ሁለተኛ ገዢ ሆነ (w15 2/1 15 አን. 3)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 41:14—ዮሴፍ፣ ፈርዖን ፊት ከመቅረቡ በፊት የተላጨው ለምንድን ነው? (w15 11/1 9 አን. 1-3)

    • ዘፍ 41:33—ዮሴፍ ፈርዖንን ካነጋገረበት መንገድ ምን መረዳት እንችላለን? (w09 11/15 28 አን. 14)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 40:1-23 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ባልና ሚስቱ ተመላልሶ መጠየቁን ለማድረግ አብረው እንደተዘጋጁ የሚያሳየው ምንድን ነው? ወንድም የጥቅሱን ዓላማ ግልጽ ያደረገው እንዴት ነው?

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 11)

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 128

  • እንደ ዮሴፍ ኢፍትሐዊ ድርጊቶችን በጽናት ተቋቋሙ፦ (6 ደቂቃ) የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ኢፍትሐዊ ድርጊቶችን በጽናት መቋቋም የሚለውን ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። ከዚያም የተወሰኑ ልጆችን ወደ መድረኩ ጋብዘህ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ካሌብና ሶፊያ ምን መጥፎ ነገር ተፈጽሞባቸዋል? ከዮሴፍ ታሪክ ምን ትምህርት ያገኙ ይመስላችኋል?

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (9 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 107

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 9 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ