ከሐምሌ 27–ነሐሴ 2
ዘፀአት 12
መዝሙር 20 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ፋሲካ ለክርስቲያኖች ምን ትርጉም አለው?”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 12:5-7—የፋሲካ በግ ያለው ትርጉም (w07 1/1 20 አን. 4)
ዘፀ 12:12, 13—በበር መቃኖች ላይ ደም መረጨቱ ያለው ትርጉም (it-2 583 አን. 6)
ዘፀ 12:24-27—ከፋሲካ የምናገኘው ትምህርት (w13 12/15 20 አን. 13-14)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 12:12—በግብፃውያን ላይ የደረሱት መቅሰፍቶች፣ በተለይ አሥረኛው መቅሰፍት በሐሰት አማልክት ላይ የተላለፈ ፍርድ ነው የምንለው ለምንድን ነው? (it-2 582 አን. 2)
ዘፀ 12:14-16—የቂጣ በዓል ልክ እንደ ሌሎቹ በዓላት ምን ለየት ያለ ገጽታ ነበረው? ይህስ ለእስራኤላውያን ምን ጥቅም አስገኝቷል? (it-1 504 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 12:1-20 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 2)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የቤቱ ባለቤት ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ በቅርቡ የወጣ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 6)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 16 አን. 21-22 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ሕዝቡን ይጠብቃል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የዎርዊክ ቤተ መዘክር ጉብኝት፦ “ለይሖዋ ስም የሚሆን ሕዝብ” የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 116
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 79 እና ጸሎት