የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ጥር ገጽ 8
  • ጥሩ ስም ማትረፍና ያተረፍነውን ስም ይዞ መቀጠል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥሩ ስም ማትረፍና ያተረፍነውን ስም ይዞ መቀጠል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ክህደት፣ እንዴት ያለ አሳፋሪ ድርጊት ነው!
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ታማኝ ፍቅር አሳዩ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የሩት መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • “ምግባረ መልካም ሴት”
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ጥር ገጽ 8
ሩት ማሳ ውስጥ እየቃረመች ሳለ ቦዔዝ ሲያመሰግናት።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጥሩ ስም ማትረፍና ያተረፍነውን ስም ይዞ መቀጠል

ሩት ለሌሎች እንደምታስብ የሚያሳይ ነገር አድርጋለች (ሩት 3:10፤ w12 10/1 22 አን. 5)

ሩት “ምግባረ መልካም ሴት” የሚል ስም አትርፋለች (ሩት 3:11፤ w12 10/1 23 አን. 1)

ይሖዋ የሩትን መልካም ባሕርያት ተመልክቶ ባርኳታል (ሩት 4:11-13፤ w12 10/1 24 አን. 3)

በየትኞቹ መልካም ባሕርያት መታወቅ ትፈልጋለህ? አንዳንዶቹን ጥቀስ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ