የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ጥር ገጽ 6
  • ታማኝ ፍቅር አሳዩ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ታማኝ ፍቅር አሳዩ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አንዳችሁ ለሌላው ታማኝ ፍቅር ማሳየታችሁን ቀጥሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • “ወደምትሄጂበት እሄዳለሁ”
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
  • “ወደምትሄጂበት እሄዳለሁ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ሩትና ናኦሚ
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ጥር ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ታማኝ ፍቅር አሳዩ

[የሩት መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

ናኦሚ፣ ምራቶቿ የሆኑት ሩትና ዖርፋ ወደ ሞዓብ እንዲመለሱ ግድ አለቻቸው (ሩት 1:8-13፤ w16.02 14 አን. 5)

ሩት፣ ናኦሚንም ሆነ ይሖዋን ለመተው ፈቃደኛ አልሆነችም (ሩት 1:16, 17፤ w16.02 14 አን. 6)

ፎቶግራፎች፦ 1. አንዲት እናትና ሴት ልጇ በቪዲዮ አማካኝነት ከአንድ ባልና ሚስት ጋር እያወሩ ነው። 2. ባልና ሚስቱ ለዚህች እናትና ለልጇ ምግብ አዘጋጅተው እንዲሁም የተለያዩ ምግቦችን የያዘ ቅርጫት ይዘውላቸው ሲመጡ።

ታማኝ ፍቅር ለአንድ አካል ያደሩ ከመሆን፣ ከታማኝነትና ከጠበቀ ቁርኝት የሚመነጭ ባሕርይ ነው። ይሖዋ ለታማኝ አገልጋዮቹ ታማኝ ፍቅር ያሳያል። (መዝ 63:3) እኛም ለሌሎች ታማኝ ፍቅር ማሳየት ይኖርብናል።—ምሳሌ 21:21

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ