የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 2002
የሠርጋችሁን ቀን አስደሳች ጅምር አድርጉት
በአብዛኛው እንደሚታወቀው አንድ ሰው ለሠርጉ ቀን ከፍተኛ ዝግጅት ያደርጋል። ይሁን እንጂ ጋብቻን አስደሳችና ዘላቂ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?
3 “በሕይወታችን እንደ ሠርጋችን ቀን ደስ ብሎን አያውቅም”
26 የሜዳ አህያ—ለማዳ ያልሆነው የአፍሪካ ፈረስ
30 ከዓለም አካባቢ
32 እባካችሁ እርዱኝ! ያላችሁኝ እናንተ ብቻ ናችሁ”
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በስም የተጠቀሱት ሁለት መላእክት ብቻ ናቸው። ሚካኤል የተባለው መልአክ ማን እንደሆነ ታውቃለህ?
ግልፍተኝነት የበዛበት ዘመን የሆነው ለምንድን ነው? 20
በመንገድ ላይ፣ በአውሮፕላን ውስጥ፣ በቤት ውስጥና በሌሎች ቦታዎች የግልፍተኝነት ባሕርይ እየጨመረ በመሄድ ላይ ያለው ለምንድን ነው?