የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 2002
በሥራ ቦታህ ያለው ሁኔታ ምን ይመስላል?
በሥራ ቦታ ያለው ሁኔታ በውጥረት የተሞላው ከዚያም በላይ አደገኛ እስከ መሆን የደረሰው ለምንድን ነው? ጤናማ እንዲሆንስ ምን ማድረግ ይቻላል? ሥራን በተመለከተ ሚዛናዊ አመለካከት እንዴት መያዝ እንደሚቻል የተሰጠውን ሐሳብ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።
3 በሥራ ቦታ የሚያጋጥሙ አደጋዎች ምንድን ናቸው?
16 ምንጣፎች በጤና ላይ የሚያስከትሉት ጉዳት ይኖር ይሆን?
30 ከዓለም አካባቢ
የመስማት ችሎታችን እንደ ውድ ሃብት ልንከባከበው የሚገባ ስጦታ ነው። ጆሮህ እንዴት እንደሚሰማና ጤንነቱን እንዴት ልትጠብቅ እንደምትችል የሚገልጽ ሰፋ ያለ ዘገባ ቀርቦልሃል።
በአንድ የሰጎን እርባታ ጣቢያ የሚካሄደውን ሥራና አንድ ሰጎን እንቁላሉ ከተጣለበት ጊዜ አንስቶ የሚያደርገውን አስደናቂ እድገት እንመለከታለን።