የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 2002
የቆሻሻ ክምር—አንድ ቀን ይውጠን ይሆን?
የሰው ልጅ የሚጥለው ቆሻሻ ከምንጊዜውም በበለጠ ሁኔታ በመጨመሩ በአካባቢያችን ላይ ከባድ ችግሮች እያስከተለ ነው። እንዲህ ያለ አባካኝ ኅብረተሰብ እንዲፈጠር አስተዋጽኦ ያደረጉት አመለካከቶች ምንድን ናቸው? እነዚህን አመለካከቶች ማስወገድ የምንችለውስ እንዴት ነው?
9 መጣል በሚቀናው ኅብረተሰብ መካከል መኖር የሚያስከትለውን ፈታኝ ሁኔታ መቋቋም
17 ሰዎች የቆዩ ሃይማኖቶችን እየተዉ ያሉት ለምንድን ነው?
20 መፍትሔው “የግል ሃይማኖት” መፍጠር ነውን?
22 መንፈሳዊ ፍላጎቶችህን ልታሟላ የምትችልበት ከሁሉ የተሻለ መንገድ
30 ከዓለም አካባቢ
መኪና ስታሽከረክር ራስህን ከአደጋ ትጠብቃለህ? 12
የመኪና አደጋ እንዲደርስ የሚያደርጉትን ሁለቱን ግንባር ቀደም ምክንያቶች እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል የሚናገረውን ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ወላጆቼ ፍቅራቸውን የሚነፍጉኝ ለምንድን ነው? 26
በአባት ወይም በእናት ችላ ከመባል የበለጠ ስሜትን የሚጎዳ ነገር የለም። አንድ ወጣት ከወላጆቹ ድጋፍ ባያገኝም እንኳን በሕይወቱ ስኬታማ መሆን የሚችለው እንዴት ነው?