የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 2007
የኑሮ እኩልነት በሌለበት ዓለም ችግሮችን ተቋቁሞ መኖር
ዛሬ ያሉ በርካታ አገሮች የበለጸጉ ቢሆኑም በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ግን በከፋ ድህነት ውስጥ ይኖራሉ። ታዲያ ድሆች ካሉበት ሁኔታ የመላቀቅ ተስፋ ይኖራቸው ይሆን?
4 በበለጸገ ዓለም ውስጥ ድሆች የበዙት ለምንድን ነው?
11 ከዓለም አካባቢ
28 ወደ ጥርስ ሐኪም መሄድ የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው?
32 እውነተኞቹ የክርስቶስ ተከታዮች እነማን ናቸው?
አምላክ እያንዳንዱ እንቅስቃሴህ የሚያስከትለውን ውጤትና የምትሞትበትን ጊዜ አስቀድሞ ወስኗል?
ይህ ሰው ጥሩ የትዳር ጓደኛ ሊሆነኝ ይችላል? 18
ለጋብቻ የምታጠኑት ሰው ጥሩ የትዳር ጓደኛ ይሆን እንደሆነና እንዳልሆነ መወሰን የምትችሉት እንዴት ነው?