የርዕስ ማውጫ
ሚያዝያ 2009
በትምህርት ቤትም ሆነ ከዚያ ውጪ የሚያጋጥም ውጥረት
ብዙ ልጆች በትምህርት ቤት ውጥረት የሚያጋጥማቸው ለምንድን ነው? ለዚህ ችግር መንስኤ የሚሆኑት ነገሮች ምንድን ናቸው? እነዚህን ተማሪዎች ለመርዳት ወላጆቻቸውና አስተማሪዎቻቸው ምን ማድረግ ይችላሉ?
16 ዝሆንን ማላመድ
30 ከዓለም አካባቢ
ፓራሜዲክ ሆኖ የሚሠራ ሰው ምን ዓይነት ሥልጠና ይሰጠዋል? አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ በሚያስፈልግበት ጊዜ በዚህ ሙያ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ምን ሚና ይጫወታሉ? በፓራሜዲክ ሙያ ላይ የተሰማራ አንድ ካናዳዊ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጠናል።
ለትዳር ጓደኛ ታማኝ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው? 28
ስለ ጾታ ግንኙነት ማውጠንጠን ስህተት ነው? ለትዳር ጓደኛህ ያለህን ታማኝነት ከማጉደል መራቅ የምትችለው እንዴት ነው?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Taken by courtesy of City of Toronto EMS