የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 2010
አምላክ የለሽነት እየተስፋፋ ነው?
በዓለም ላይ ታዋቂ የሆኑ አንዳንድ አምላክ የለሾች ዘመቻ እያካሄዱ ነው፤ ዓላማቸውም የእነሱን አመለካከት እንድትቀበል ማድረግ ነው። ይሁን እንጂ የሚያቀርቡት ሐሳብ ምክንያታዊነት የሚንጸባረቅበት ነው?
8 “ያደግሁት አምላክ የለሽ በሆነ ቤተሰብ ውስጥ ነው”
13 የተፈጥሮ ጋዝ—በቤት ውስጥ የምንጠቀምበት የኃይል ምንጭ
22 የማከዴሚያው ለውዝ—የአውስትራሊያ ተወዳጅ ፍሬ
30 ከዓለም አካባቢ
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
32 የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ማወቅ ያለብህ ለምንድን ነው?
እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ—ክፍል 1 15
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለሚገኙት ታሪኮችና ትንቢቶች ከሚያወሱ ከዚህ እትም ጀምሮ ከሚወጡ ሰባት ተከታታይ እትሞች ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ነው። የእነዚህ ርዕሶች ዓላማ መጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛና እምነት የሚጣልበት መጽሐፍ መሆኑን ማሳየት ነው።
እስከ ስንተኛ ክፍል ድረስ መማር ይኖርብሃል? በትምህርት ልታሳካቸው ያሰብካቸው ግቦች ምንድን ናቸው? ይህ ርዕስ በዚህ ረገድ ጥበብ የተሞላበት ውሳኔ እንድታደርግ እንደሚረዳህ ተስፋ እናደርጋለን።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Photograph taken by courtesy of the British Museum