የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ፦ የመግዛት አባዜ ተጠናውቶናል? 8-11
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
የወጣቶች ጥያቄ . . .
ስለ መልኬ ከልክ በላይ እንደምጨነቅ በምን ማወቅ እችላለሁ?
ሴሪና የተባለች በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ አንዲት ወጣት እንዲህ ብላለች፦ “ራሴን በመስተዋት ባየሁ ቁጥር ወፍራምና አስቀያሚ እንደሆንኩ ይሰማኛል። ክብደት ለመቀነስ ስል ራሴን በምግብ የምቀጣባቸው ጊዜያት ነበሩ።” አንቺስ፣ በመልክሽና በቁመናሽ የማትደሰቺ ከሆነ በዚህ ረገድ ሚዛናዊ አመለካከት ለመያዝ ምን ሊረዳሽ ይችላል?
(በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ > ቲንኤጀርስ” በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ > ችልድረን” በሚለው ሥር ይገኛል)