የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ፦ ጥሩ አባት መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? 4-7
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
የወጣቶች ጥያቄ
ዛሬ ነገ የማለት ልማድን ማቆም የምችለው እንዴት ነው?
ቤት ውስጥ የምታከናውናቸውን ሥራዎችና ትምህርት ቤት የሚሰጥህን ሥራ የምትጨርሰው ባለቀ ሰዓት ነው? ይህን ልማድህን ማሻሻልስ ትፈልጋለህ? ነገሮችን ለነገ ማሳደርን ማቆም ይኖርብሃል። ሥራህ ከባድ ሆኖ የሚታይህ ከሆነ፣ የሥራ ተነሳሽነት ከሌለህ ወይም ሥራ ከበዛብህ ይህ ርዕስ ሊጠቅምህ ይችላል።
(በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ/ቲንኤጀርስ” በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ/ችልድረን” በሚለው ሥር ይገኛል)