የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ፦ የስደት ሕይወት—የሚታሰበውና እውነታው 6-9
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
የወጣቶች ጥያቄ . . .
በስልክ የጽሑፍ መልእክት ስለመለዋወጥ ምን ነገር ማወቅ ይኖርብኛል?
የጽሑፍ መልእክትን በጥበብ ከተጠቀምክበት ከሰዎች ጋር ለመገናኘት ጥሩ መንገድ ነው። አላግባብ ከተጠቀምክበት ግን ከሌሎች ጋር ያለህን ግንኙነትና መልካም ስምህን ሊያበላሽብህ ይችላል። ለማን፣ ምን እና መቼ የጽሑፍ መልእክት መላክ እንዳለብህ የሚጠቁም ጠቃሚ ምክር ማግኘት ትችላለህ።
(በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ/ቲንኤጀርስ” በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ/ችልድረን” በሚለው ሥር ይገኛል)