የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ፦ የወንጀል ሰለባ እንዳትሆን ራስህን ጠብቅ! 6-9
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
የወጣቶች ጥያቄ . . .
የጤና ችግር ቢኖርብኝስ? (ክፍል 1)
ዬሚ “11 ዓመት ሲሆነኝ በተሽከርካሪ ወንበር መንቀሳቀስ ግድ ሆነብኝ። ቀላል ነገሮችን ማንሳትና እዚህ ግባ የማይባል ሥራ እንኳ መሥራት አቃተኝ” በማለት ተናግራለች። ዬሚ እንዲሁም ሌሎች ሦስት ወጣቶች ከጤና ጋር የተያያዙ ችግሮችን መወጣት የቻሉት እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
(በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ/ቲንኤጀርስ” በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(በእንግሊዝኛ “ባይብል ቲቺንግስ/ችልድረን” በሚለው ሥር ይገኛል)