የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ወጣቶች
የወጣቶች ጥያቄ . . .
ሰውነቴን የምቆርጠው ለምንድን ነው?
ጄሪን የተባለች ወጣት እንዲህ ብላለች፦ “ሰውነቴን መቁረጤ በዙሪያዬ ያለውን ነገር ለመርሳት ያስችለኛል፤ እንዲህ ሳደርግ፣ ችግሮቼን መጋፈጥ እንደሌለብኝ ይሰማኛል።” በርካታ ወጣቶች በሰውነታቸው ላይ ሆን ብለው ጉዳት ያደርሳሉ። እንዲህ የሚያደርጉት ለምንድን ነው? ሌሎች ስለሚያደርጉት ነው? አንቺም እንዲህ የምታደርጊ ከሆነ እርዳታ ማግኘት የምትችዪው እንዴት ነው?
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)
ልጆች
በሥዕል መልክ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብቡ። መልመጃዎች ያሉበትን ገጽ በመጠቀም ልጆቻችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱት ባለታሪኮች እና ስለ ሥነ ምግባር መሥፈርቶች ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ እርዷቸው።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል)