የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mb ትምህርት 6
  • ትምህርት 6

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ትምህርት 6
  • መጽሐፍ ቅዱስ መማሪያዬ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ግሩምና ድንቅ ሆነን ተፈጥረናል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ትምህርት 5
    መጽሐፍ ቅዱስ መማሪያዬ
  • ትምህርት 1
    መጽሐፍ ቅዱስ መማሪያዬ
  • አ ም ላ ክ በእርግጥ ያውቅሃልን?
    መጠበቂያ ግንብ—1993
ለተጨማሪ መረጃ
መጽሐፍ ቅዱስ መማሪያዬ
mb ትምህርት 6

ትምህርት 6

በወረቀት የሚታተመው
በወረቀት የሚታተመው

መዝሙር 139:14

የት አለ ግንባርህ? አሳየኝ እጅህን።

ጆሮህ የቱ ጋ ነው? አፍንጫህን ንካው።

ለመሮጥ ለመዝለል፣ ደግሞም ለመሽከርከር፣ ከጓደኞችህ ጋር በደንብ ለመደሰት፣ አሉልህ እግሮችህ በጣም ሚያማምሩት!

እስቲ ጠጋ ብለሽ መስታወቱን እዪው፣ በመስታወቱ ውስጥ የታየሽ ምንድን ነው?

ሁሉንም ነገሮች ይሖዋ የፈጠረው፣ በጣም አሳምሮ ውብ አድርጎ ነው!

ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ

ለልጃችሁ አንብቡለት፦

መዝሙር 139:14

ልጃችሁ የሚከተሉትን ነገሮች እንዲያመለክት አድርጉ፦

እጅ ግንባር አፍንጫ

ጆሮ እግር

ልጃችሁ የሚከተሉትን ነገሮች ፈልጎ እንዲያገኝ አድርጉ፦

ጀልባ ድመት

ልጃችሁን ጠይቁት፦

እኔንና አንተን የፈጠረው ማን ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ