የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • snnw መዝ. 141
  • ሰላም ወዳዶችን መፈለግ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰላም ወዳዶችን መፈለግ
  • ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሰላም ወዳዶችን መፈለግ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • መንገዳችንን የተቃና ማድረግ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • የአቅኚ ሕይወት
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • ጸንተው እንዲቆሙ አስተምሯቸው
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
snnw መዝ. 141

መዝሙር 141

ሰላም ወዳዶችን መፈለግ

በወረቀት የሚታተመው

(ሉቃስ 10:6)

  1. ‘እውነት ይታወጅ’ ብሏል ኢየሱስ።

    ቃሉን ሰብኳል በየቦታው፣

    ሙቀት፣ ፀሐይ ሳይበግረው።

    ለአምላክ በጎች ፍቅር ስላለው፣

    ጠዋት ማታ፣

    ይጓዝ ነበር በሁሉም ቦታ።

    በመንገድ ላይ፣ በየቤቱ፣

    እንናገር ለሰው ሁሉ፤

    ሥቃይ፣ ችግር ይወገዳል በቅርቡ።

    (አዝማች)

    ባለም ዙሪያ፣

    ሰላም ወዳዶችን ፍለጋ፣

    ባለም ዙሪያ፣

    ቅን ልብ ያላቸውን ፍለጋ፣

    እንሄዳለን

    ሁሉም ሰው ጋ።

  2. ጊዜው ይነጉዳል፤ በፍጥነት ያልፋል።

    ለመታደግ ከስንት አንዱን፣

    ብርቱ ጥረት ያስፈልጋል።

    ፍቅር ስላለን ተስፋ አንቆርጥም፣

    ከመፈለግ ልባቸው

    የተሰበረውን።

    በገጠርም፣ በከተማ፣

    ሰው ስናገኝ የሚሰማ፣

    ያኔ ልባችን ይሞላል በደስታ።

    (አዝማች)

    ባለም ዙሪያ፣

    ሰላም ወዳዶችን ፍለጋ፣

    ባለም ዙሪያ፣

    ቅን ልብ ያላቸውን ፍለጋ፣

    እንሄዳለን

    ሁሉም ሰው ጋ።

(በተጨማሪም ኢሳ. 52:7ን፣ ማቴ. 28:19, 20ን፣ ሉቃስ 8:1ን እና ሮም 10:10ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ