የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • snnw መዝ. 146
  • ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል
  • ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • የተቸገረ ሰው ጸሎት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • የተቸገረ ሰው ጸሎት
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ድፍረት ስጠኝ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
snnw መዝ. 146

መዝሙር 146

ለእኔ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል

በወረቀት የሚታተመው

(ማቴዎስ 25:34-40)

  1. የ’የሱስ የሆኑ ሌሎች በጎች አሉ፤

    ከቅቡዓኑ ጋር ’ሚያገለግሉ።

    ለቅቡዓኑ

    ’ሚያደርጉትን እርዳታ፣

    ’የሱስ ይቆጥረዋል እንደ ውለታ።

    (አዝማች)

    “እነሱን የረዳ እኔን ረድቶኛል፤

    ለነሱ ያ’ረገ ለኔ አድርጓል።

    ያስተናገዳቸው አስተናግዶኛል፤

    ያ’ረገላቸው ለኔም አድርጓል።

    እነሱን የረዳ እኔን ረድቶኛል።”

  2. “ስቸገር አይታችሁ ደረሳችሁልኝ፤

    ሲርበኝ፣ ሲጠማኝ መገባችሁኝ።”

    “ይህን ያደረግነው

    መቼ ነው?” ይሉታል።

    ንጉሡም እንዲህ ብሎ ይመልሳል፦

    (አዝማች)

    “እነሱን የረዳ እኔን ረድቶኛል፤

    ለነሱ ያ’ረገ ለኔ አድርጓል።

    ያስተናገዳቸው አስተናግዶኛል፤

    ያ’ረገላቸው ለኔም አድርጓል።

    እነሱን የረዳ እኔን ረድቶኛል።”

  3. “ከወንድሞቼ ጋር ሆናችሁ በመስበክ፣

    ታማኝ ሆናችኋል መልካም በማድረግ።”

    በቀኙ ላሉት

    እንዲህ ይላል ንጉሡ፦

    “ፍጹም ሕይወትና ምድርን ውረሱ።”

    (አዝማች)

    “እነሱን የረዳ እኔን ረድቶኛል፤

    ለነሱ ያ’ረገ ለኔ አድርጓል።

    ያስተናገዳቸው አስተናግዶኛል፤

    ያ’ረገላቸው ለኔም አድርጓል።

    እነሱን የረዳ እኔን ረድቶኛል።”

(በተጨማሪም ምሳሌ 19:17ን፣ ማቴ. 10:40-42ን እና 2 ጢሞ. 1:16, 17ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ