ተስፋ ሳትቆርጡ መልካም ሥራ መሥራታችሁን ቀጥሉ!
ጠዋት
3:30 ሙዚቃ
3:40 መዝሙር ቁ. 77 እና ጸሎት
3:50 መልካም ሥራ መሥራት ቀላል ያልሆነው ለምንድን ነው?
4:05 ሲምፖዚየም፦ ለሥጋ ብላችሁ ከመዝራት ተቆጠቡ
ማኅበራዊ ድረ ገጾችን በጥበብ ተጠቀሙ
ጤናማ መዝናኛዎችን ምረጡ
የቅናት መንፈስ እንዳያድርባችሁ ተከላከሉ
አስተማማኝ ተስፋ የሚያስገኝላችሁን ሀብት አከማቹ
5:05 መዝሙር ቁ. 45 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ለሁሉም መልካም ማድረጋችሁን ቀጥሉ
5:30 የጥምቀት ንግግር
6:00 መዝሙር ቁ. 63
ከሰዓት በኋላ
7:10 ሙዚቃ
7:20 መዝሙር ቁ. 127 እና ጸሎት
7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ በአምላክ ላይ ከመዘበት ራቁ—እንዴት?
8:00 የመጠበቂያ ግንብ ፍሬ ሐሳብ
8:30 መዝሙር ቁ. 59 እና ማስታወቂያዎች
8:40 ሲምፖዚየም፦ ለመንፈስ ብላችሁ መዝራታችሁን ቀጥሉ
ጥሩ የጥናት ልማድ አዳብሩ
ሕይወታችሁን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ምሩ
‘እጃችሁ ሥራ አይፍታ’
9:40 ካልታከትን ምን በረከቶችን እናጭዳለን?
10:15 መዝሙር ቁ. 126 እና ጸሎት