የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
መልካም ሥራ መሥራት ቀላል ያልሆነው ለምንድን ነው? (1 ጴጥ. 5:8፤ ሮም 12:2፤ 7:21-25)
ለሥጋ ብሎ መዝራት ሲባል ምን ማለት ነው? እንዲህ ከማድረግ መቆጠብ የምንችለውስ እንዴት ነው? (ገላ. 6:8)
‘መልካም ማድረግ’ ያለብን ለማን ነው? (ገላ. 6:10)
ለመንፈስ ብለን መዝራት የምንችለው እንዴት ነው? (ገላ. 6:8)
ካልታከትን ምን በረከቶችን እናጭዳለን? (ገላ. 6:9)