የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm18 ገጽ 6-7
  • እሁድ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እሁድ
  • የ2018 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እሁድ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2020 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2025 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2017 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2018 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm18 ገጽ 6-7
ኢየሱስ የኢያኢሮስን ልጅ ከሞት ሲያስነሳ

እሁድ

“ደፋር ሁን፤ ልብህም ይጽና። አዎ፣ ይሖዋን ተስፋ አድርግ”​—መዝሙር 27:14

ጠዋት

  • 3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 3:30 መዝሙር ቁ. 73 እና ጸሎት

  • 3:40 ሲምፖዚየም፦ ከፊታችን የሚጠብቁን ድፍረት የሚጠይቁ ክስተቶች

    • “ሰላምና ደህንነት ሆነ!” የሚለው አዋጅ (1 ተሰሎንቄ 5:2, 3)

    • የታላቂቱ ባቢሎን ጥፋት (ራእይ 17:16, 17)

    • በበረዶ ድንጋይ የተመሰለውን መልእክት ማወጅ (ራእይ 16:21)

    • የማጎጉ ጎግ ጥቃት (ሕዝቅኤል 38:10-12, 14-16)

    • አርማጌዶን (ራእይ 16:14, 16)

    • ታላቁ የመልሶ ግንባታ ሥራ (ኢሳይያስ 65:21)

    • የመጨረሻው ፈተና (ራእይ 20:3, 7, 8)

  • 5:10 መዝሙር ቁ. 8 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:20 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ የትንሣኤ ተስፋ ደፋር እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው? (ማርቆስ 5:35-42፤ ሉቃስ 12:4, 5፤ ዮሐንስ 5:28, 29፤ 11:11-14)

  • 5:50 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 6:20 መዝሙር ቁ. 151 እና የምሳ እረፍት

ዮናስ ወደ ነነዌ ሲጓዝ

ከሰዓት በኋላ

  • 7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:45 መዝሙር ቁ. 5

  • 7:50 ፊልም፦ የዮናስ ታሪክ—ስለ ድፍረትና ስለ ምሕረት ምን ያስተምረናል? (ዮናስ 1-4)

  • 8:40 መዝሙር ቁ. 71 እና ማስታወቂያዎች

  • 8:50 ከሚቃወሙን ይልቅ የሚደግፉን ይበልጣሉ! (ዘዳግም 7:17, 21፤ 28:2፤ 2 ነገሥት 6:16፤ 2 ዜና መዋዕል 14:9-11፤ 32:7, 8, 21፤ ኢሳይያስ 41:10-13)

  • 9:50 የመደምደሚያ መዝሙር እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ