የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm19 ገጽ 6-7
  • እሁድ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እሁድ
  • የ2019 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እሁድ
    የ2020 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2017 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2025 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2019 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm19 ገጽ 6-7
ንጉሥ ኢዮስያስ ጥቅልል ሲያነብ

እሁድ

‘ከአምላክ ፍቅር ሳትወጡ ኑሩ’​—ይሁዳ 21

ጠዋት

  • 3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 3:30 መዝሙር ቁ. 106 እና ጸሎት

  • 3:40 ሲምፖዚየም፦ ፍቅር የሚያደርጋቸውና የማያደርጋቸው ነገሮች

    • ታጋሽና ደግ ነው (1 ቆሮንቶስ 13:4)

    • አይቀናም፤ ጉራ አይነዛም (1 ቆሮንቶስ 13:4)

    • አይታበይም፤ ጨዋነት የጎደለው ምግባር አያሳይም (1 ቆሮንቶስ 13:4, 5)

    • የራሱን ፍላጎት አያስቀድምም፤ በቀላሉ አይበሳጭም (1 ቆሮንቶስ 13:5)

    • የበደል መዝገብ የለውም፤ በዓመፅ አይደሰትም (1 ቆሮንቶስ 13:5, 6)

    • ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል፤ ሁሉን ችሎ ያልፋል (1 ቆሮንቶስ 13:6, 7)

    • ሁሉን ያምናል፤ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል (1 ቆሮንቶስ 13:7)

    • ሁሉን ነገር በጽናት ይቋቋማል፤ ፍቅር ለዘላለም ይኖራል (1 ቆሮንቶስ 13:7, 8)

  • 5:10 መዝሙር ቁ. 150 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:20 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ጥላቻ በሞላበት ዓለም ውስጥ እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው የት ነው? (ዮሐንስ 13:34, 35)

  • 5:50 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት

  • 6:20 መዝሙር ቁ. 1 እና የምሳ እረፍት

ከሰዓት በኋላ

  • 7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:45 መዝሙር ቁ. 124

  • 7:50 ፊልም፦ የኢዮስያስ ታሪክ፦ ይሖዋን ውደዱ፤ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ—ክፍል 2 (2 ነገሥት 22:3-20፤ 23:1-25፤ 2 ዜና መዋዕል 34:3-33፤ 35:1-19)

  • 8:20 “ድፍረት ስጠኝ” የተባለው መዝሙር እና ማስታወቂያዎች

  • 8:30 “ይሖዋ በታማኝ ፍቅር ያከናወናቸውን ነገሮች በትኩረት” ተመልከቱ (መዝሙር 107:43፤ ኤፌሶን 5:1, 2)

  • 9:30 አዲስ መዝሙር እና የመደምደሚያ ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ