ዓርብ
“እምነት ጨምርልን”—ሉቃስ 17:5
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 5 እና ጸሎት
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ እምነት ምን ያህል ኃይል አለው? (ማቴዎስ 17:19, 20፤ ዕብራውያን 11:1)
4:10 ሲምፖዚየም፦ እምነት እንዲኖረን ያደረገን ምንድን ነው?
• በአምላክ መኖር (ኤፌሶን 2:1, 12፤ ዕብራውያን 11:3)
• በአምላክ ቃል ላይ (ኢሳይያስ 46:10)
• በአምላክ የሥነ ምግባር መሥፈርቶች ላይ (ኢሳይያስ 48:17)
• አምላክ እንደሚወደን (ዮሐንስ 6:44)
5:05 መዝሙር ቁ. 37 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኖኅ—እምነት ታዛዥ እንዲሆን አነሳስቶታል (ዘፍጥረት 6:1–8:22፤ 9:8-16)
5:45 ‘እምነት ይኑራችሁ፤ አትጠራጠሩ’ (ማቴዎስ 21:21, 22)
6:15 መዝሙር ቁ. 118 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 2
7:50 ሲምፖዚየም፦ ፍጥረትን በመመልከት እምነታችሁን ገንቡ
• ከዋክብት (ኢሳይያስ 40:26)
• ውቅያኖስ (መዝሙር 93:4)
• ደን (መዝሙር 37:10, 11, 29)
• ነፋስና ውኃ (መዝሙር 147:17, 18)
• የባሕር ፍጥረታት (መዝሙር 104:27, 28)
• ሰውነታችን (ኢሳይያስ 33:24)
8:50 መዝሙር ቁ. 148 እና ማስታወቂያዎች
9:00 ይሖዋ የፈጸማቸው ተአምራት እምነት እንዲያድርብን ያደርጋሉ (ኢሳይያስ 43:10፤ ዕብራውያን 11:32-35)
9:20 ሲምፖዚየም፦ የእምነት የለሾችን ሳይሆን የእምነት ሰዎችን ምሳሌ ተከተሉ
• ቃየንን ሳይሆን አቤልን (ዕብራውያን 11:4)
• ላሜህን ሳይሆን ሄኖክን (ዕብራውያን 11:5)
• በኖኅ ዘመን የነበሩትን ሰዎች ሳይሆን ኖኅን (ዕብራውያን 11:7)
• ፈርዖንን ሳይሆን ሙሴን (ዕብራውያን 11:24-26)
• ፈሪሳውያንን ሳይሆን የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት (የሐዋርያት ሥራ 5:29)
10:15 “በእምነት ውስጥ መሆናችሁን ለማረጋገጥ ዘወትር ራሳችሁን ፈትሹ”—እንዴት? (2 ቆሮንቶስ 13:5, 11)
10:50 መዝሙር ቁ. 119 እና የመደምደሚያ ጸሎት