የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm22 ገጽ 8
  • ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ
  • የ2022 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ
    የ2021 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ
    የ2020 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ
    የ2023 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2022 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm22 ገጽ 8

ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ

ጥምቀት የቅዳሜ ጠዋት ፕሮግራም ካለቀ በኋላ ዕጩ ተጠማቂዎች መጠመቅ እንዲችሉ የጉባኤያችሁ ሽማግሌዎች ከአካባቢው ሁኔታ ጋር የሚስማማ ዝግጅት ያደርጋሉ።

መዋጮ ይህ የክልል ስብሰባ ከ500 በሚበልጡ ቋንቋዎች ይተረጎማል። በፈቃደኝነት የምታደርጉት መዋጮ፣ ይህን ዓለም አቀፍ ሥራ ለማገዝ ይውላል። donate.jw.org​ን በመጠቀም በኢንተርኔት መዋጮ ማድረግ ይቻላል። የምታደርጉት መዋጮ ምንም ያህል ቢሆን ከልብ እናደንቃለን። የበላይ አካሉ፣ ከአምላክ መንግሥት ጋር የተያያዙ ሥራዎችን ለመደገፍ በልግስና ለምታደርጉት መዋጮ ማመስገን ይፈልጋል።

የመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት

አንድ ባልና ሚስት “ለዘላለም በደስታ ኑር!” የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅመው አንድን ወጣት መጽሐፍ ቅዱስ ሲያስጠኑት

አገልግሎታቸውን የማስፋት ፍላጎት ያላቸው ከ23 እስከ 65 ዓመት ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ አቅኚዎች፣ የጉባኤያቸውን ጸሐፊ በማነጋገር የመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ማመልከቻ ፎርም በኢንተርኔት እንዲሞሉ ተጋብዘዋል።

በይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል የተዘጋጀ

© 2022 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ