ሰላም ወዳዶች
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 58 እና ጸሎት
4:00 ሰላም ወዳዶች፣ እንኳን ደህና መጣችሁ!
4:15 ሰላም ወዳዶችን መፈለጋችሁን ቀጥሉ
4:30 ሰላም ወዳዶችን ፈልጋችሁ እንድታገኙ የሰላም መስፍን ይርዳችሁ
4:55 መዝሙር ቁ. 103 እና ማስታወቂያዎች
5:05 ሰላም ወዳዶች ከእንግዲህ ወዲህ ጦርነት አይማሩም
5:35 የጥምቀት ንግግር
6:05 መዝሙር ቁ. 79
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 76
7:35 ተሞክሮዎች
7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:15 ሲምፖዚየም፦ ሰላም ወዳዶች እርስ በርሳቸው ይረዳዳሉ
• “ልባችሁን ወለል አድርጋችሁ ክፈቱ”
• ወጣቶች ሙሉ አቅማቸውን እንዲጠቀሙበት እርዷቸው
• አረጋውያንን አክብሩ
9:00 መዝሙር ቁ. 57 እና ማስታወቂያዎች
9:10 ሰላም ወዳዶች ክፉን በመልካም ማሸነፍ የሚችሉት እንዴት ነው?
9:55 መዝሙር ቁ. 45 እና ጸሎት