የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • syr23 ገጽ 2
  • 2023 አጠቃላይ ድምር

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • 2023 አጠቃላይ ድምር
  • 2023 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • 2022 አጠቃላይ ድምር
    2022 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • 2024 አጠቃላይ ድምር
    2024 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • 2017 አጠቃላይ ድምር
    2017 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • 2021 አጠቃላይ ድምር
    2021 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
ለተጨማሪ መረጃ
2023 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
syr23 ገጽ 2

2023 አጠቃላይ ድምር

  • የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮዎች፦ 85

  • ሪፖርቱ ውስጥ የተካተቱ አገሮች ብዛት፦ 239

  • አጠቃላይ ጉባኤዎች፦ 118,177

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ፦ 20,461,767

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ ከቂጣውና ከወይን ጠጁ የወሰዱ፦ 22,312

  • ከፍተኛ የአስፋፊዎችa ቁጥር፦ 8,816,562

  • የአስፋፊዎች አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 8,625,042

  • በ2022 ላይ ጭማሪ በመቶኛ፦ 1.3

  • አጠቃላይ ተጠማቂዎችb፦ 269,517

  • የዘወትር አቅኚዎችc አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 1,570,906

  • የረዳት አቅኚዎች አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 738,457

  • በአገልግሎት ያሳለፉት ጠቅላላ ሰዓት፦ 1,791,490,713

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችd አማካይ ቁጥር (በየወሩ)፦ 7,281,212

የ2023 የአገልግሎት ዓመት ከመስከረም 1, 2022 እስከ ነሐሴ 31, 2023 ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።

a አስፋፊ የሚባለው የአምላክን መንግሥት ምሥራች በትጋት የሚያስፋፋ ወይም የሚሰብክ ክርስቲያን ነው። (ማቴዎስ 24:​14) የአስፋፊዎች ቁጥር እንዴት እንደሚሰላ የተሟላ ማብራሪያ ለማግኘት jw.org ላይ የወጣውን “በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

b አንድ ሰው ተጠምቆ የይሖዋ ምሥክር ለመሆን ሊወስዳቸው ስለሚገቡት እርምጃዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.org ላይ የወጣውን “የይሖዋ ምሥክር መሆን የምችለው እንዴት ነው?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

c አቅኚ የሚባለው ምሥራቹን በመስበኩ ሥራ በየወሩ የተወሰነ ሰዓት ለማሳለፍ ፈቃደኛ የሆነና ጥሩ አርዓያ ተደርጎ የሚታይ የተጠመቀ የይሖዋ ምሥክር ነው።

d ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት jw.org ላይ የወጣውን “የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል?” የሚል ርዕስ ተመልከት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ