የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • syr24 ገጽ 2
  • 2024 አጠቃላይ ድምር

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • 2024 አጠቃላይ ድምር
  • 2024 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • 2023 አጠቃላይ ድምር
    2023 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?
    ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
  • 2018 አጠቃላይ ድምር
    2018 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
  • 2021 አጠቃላይ ድምር
    2021 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
ለተጨማሪ መረጃ
2024 የይሖዋ ምሥክሮች የአገልግሎት ዓመት ዓለም አቀፍ ሪፖርት
syr24 ገጽ 2

2024 አጠቃላይ ድምር

  • የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮዎች፦ 84

  • ሪፖርቱ ውስጥ የተካተቱ አገሮች ብዛት፦ 240

  • አጠቃላይ ጉባኤዎች፦ 118,767

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ፦ 21,119,442

  • በዓለም ዙሪያ በመታሰቢያው በዓል ላይ ከቂጣውና ከወይን ጠጁ የወሰዱ፦ 23,212

  • ከፍተኛ የአስፋፊዎችa ቁጥር፦ 9,043,460

  • አማካይ ወርሃዊ የአስፋፊዎች ቁጥር፦ 8,828,124

  • በ2023 ላይ ጭማሪ በመቶኛ፦ 2.4

  • አጠቃላይ ተጠማቂዎችb፦ 296,267

  • አማካይ ወርሃዊ የዘወትር አቅኚዎችc ቁጥር፦ 1,679,026

  • አማካይ ወርሃዊ የረዳት አቅኚዎች ቁጥር፦ 867,502

  • አማካይ ወርሃዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችd ቁጥር፦ 7,480,146

የ2024 የአገልግሎት ዓመት ከመስከረም 1, 2023 እስከ ነሐሴ 31, 2024 ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።

a አስፋፊ የሚባለው የአምላክን መንግሥት ምሥራች በትጋት የሚያስፋፋ ወይም የሚሰብክ ክርስቲያን ነው። (ማቴዎስ 24:14) የአስፋፊዎች ቁጥር እንዴት እንደሚሰላ የተሟላ ማብራሪያ ለማግኘት “በዓለም ዙሪያ ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች አሉ?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።

b አንድ ሰው ተጠምቆ የይሖዋ ምሥክር ለመሆን ሊወስዳቸው ስለሚገቡት እርምጃዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት “የይሖዋ ምሥክር መሆን የምችለው እንዴት ነው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።

c አቅኚ የሚባለው ምሥራቹን በመስበኩ ሥራ በየወሩ የተወሰነ ሰዓት ለማሳለፍ ፈቃደኛ የሆነና ጥሩ አርዓያ ተደርጎ የሚታይ የተጠመቀ የይሖዋ ምሥክር ነው።

d ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት “የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ