በእነዚህ አጋጣሚዎች ትራክቶችን ተጠቀሙ፦
• የቤት ባለቤቶች ጽሑፍ ለመውሰድ ፈቃደኛ በማይሆኑበት ጊዜ
• የቤት ባለቤቶች ሥራ ላይ በሚሆኑበት ወቅት
• በተደጋጋሚ ሄዳችሁ ሰዎችን ቤታቸው ካጣችኋቸው
• መደበኛ ባልሆነ መንገድ ስትመሠክሩ
• ውይይት ለመጀመር
• ልጆችን አገልግሎት ላይ ስታሠለጥኑ
• የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎቻችሁ ለጓደኞቻቸው እንዴት መመሥከር እንደሚችሉ ስታሳዩአቸው
• የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር