የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ሚያዝያ ገጽ 6
  • የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?
  • ይሖዋን በከፍተኛ ጉጉት ተጠባበቁ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2006
  • በመንፈሳዊ የምንመገብበትና የምንደሰትበት ዝግጅት
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2008
  • በመንፈሳዊ የምንታደስበት የሦስት ቀን ስብሰባ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • የአውራጃ ስብሰባ ማሳሰቢያዎች
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1996
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ሚያዝያ ገጽ 6

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች

ልክ እንደ ሌሎች ጊዜያት ሁሉ በክልል ስብሰባ ጊዜም ለአምላክና ለሰዎች ያለንን ፍቅር ማሳየት እንፈልጋለን። (ማቴ 22:37-39) አንደኛ ቆሮንቶስ 13:4-8 እንዲህ ይላል፦ “ፍቅር ታጋሽና ደግ ነው። . . . ጨዋነት የጎደለው ምግባር አያሳይም፣ የራሱን ፍላጎት አያስቀድምም፣ በቀላሉ አይበሳጭም። . . . ፍቅር ለዘላለም ይኖራል።” የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች የሚለውን ቪዲዮ ስንመለከት ስብሰባው ላይ ለሌሎች ፍቅር ማሳየት የምንችልባቸውን መንገዶች ለማሰብ እንሞክር።

ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

  • ወንበር ስንይዝ።

    አንድ ቤተሰብ በክልል ስብሰባ ላይ አብረው ተቀምጠው፤ በመካከላቸው ሰው ያልተቀመጠባቸው ወንበሮች የሉም
  • ሙዚቃው ሊጀምር ሲል።

    የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባው ፕሮግራም ከመጀመሩ በፊት የሙዚቃ ፕሮግራሙን ተቀምጠው ሲከታተሉ
  • ስብሰባውን በምናደርግበት ከተማ ሆቴል ውስጥ ስናርፍ።

    አንድ ቤተሰብ ሆቴላቸው ሲደርሱ
  • ፈቃደኛ ሠራተኞች ሆኖ በማገልገል።

    የክልል ስብሰባ የሚደረግበት ቦታ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ