ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 142-150
“ይሖዋ ታላቅ ነው፤ እጅግ ሊወደስም ይገባዋል”
ዳዊት የይሖዋ ታላቅነት ገደብ የለሽ መሆኑን መመልከቱ እሱን ለዘላለም እንዲያወድስ አነሳስቶታል
ልክ እንደ ዳዊት ሁሉ የይሖዋ ታማኝ አገልጋዮችም በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው ከሰዎች ጋር ሲያወሩ ስለ ይሖዋ ታላላቅ ሥራዎች ይናገራሉ
ዳዊት፣ ይሖዋ አገልጋዮቹን በሙሉ የመንከባከብ ፍላጎትም ሆነ ችሎታ እንዳለው እርግጠኛ ነበር