የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ጥቅምት ገጽ 8
  • የJW.ORG አድራሻ ካርድን በሚገባ እየተጠቀማችሁበት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የJW.ORG አድራሻ ካርድን በሚገባ እየተጠቀማችሁበት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የJW.ORGን መነሻ ገጽ በአገልግሎት ላይ ተጠቀሙበት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ከደም እንድንርቅ ለመርዳት የተደረገ ዝግጅት
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2003
  • የጥያቄ ሣጥን
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2000
  • በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—JW.ORGን መጠቀም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ጥቅምት ገጽ 8

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የJW.ORG አድራሻ ካርድን በሚገባ እየተጠቀማችሁበት ነው?

አንድ የይሖዋ ምሥክር ለአንድ ሰው የjw.org አድራሻ ካርድ ሲሰጥ

ታላቁ መከራ እየቀረበ በመሆኑ የስብከት ሥራችን አጣዳፊ ነው። (ምሳሌ 24:11, 12, 20) የአድራሻ ካርዶችን በመጠቀም ሰዎች ወደ አምላክ ቃልና ወደ ድረ ገጻችን ትኩረት እንዲያደርጉ መርዳት እንችላለን። ካርዱ መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? ወደተባለው ቪዲዮ የሚወስድ ኮድ አለው፤ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወይም መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት ጥያቄ እንዲያቀርቡ ይጋብዛል። አንዳንድ ሰዎች ጽሑፎቻችንን መውሰድ ባይፈልጉም ድረ ገጻችንን ለመጎብኘት ፈቃደኛ ናቸው። እንዲህ ላሉት ሰዎች በተቻለ መጠን ካርዱን ልንሰጣቸው ይገባል። ሆኖም ምንም ፍላጎት ለሌላቸው ሰዎች ካርዱን መስጠት አይኖርብንም።

ዕለታዊ እንቅስቃሴዎቻችንን ስናከናውን የሰዎችን ፍላጎት ለመቀስቀስ እንዲህ ማለት እንችላለን፦ “ልሰጥህ ያሰብኩት አንድ ነገር አለ። ይህ ካርድ ስለተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚናገሩ መረጃዎችንና ቪዲዮዎችን በነፃ ማግኘት የምትችልበትን ድረ ገጽ ይጠቁምሃል።” (ዮሐ 4:7) ካርዶቹ መጠናቸው አነስተኛ በመሆኑ በማንኛውም አጋጣሚ ለምታገኟቸው ሰዎች ለመስጠት የተወሰኑ ካርዶችን መያዝ ትችላላችሁ።

ካርዱን ለማበርከት የሚያስችሉ አጋጣሚዎች፦

  • መደበኛ ባልሆነ መንገድ ስንመሠክር

  • በንግድ ቦታዎች ስንመሠክር

  • መልእክታችንን ለማዳመጥ ፈቃደኛ ቢሆንም ጽሑፎቻችንን መውሰድ የማይፈልግ ሰው ስናገኝ

የተከፈተ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያሳይ የjw.org አድራሻ ካርድ
ለአንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱስ የሚያነብ የይሖዋ ምሥክርን የሚያሳይ የjw.org አድራሻ ካርድ
አንድ የይሖዋ ምሥክር አንድን ቤተሰብ መጽሐፍ ቅዱስ ሲያስጠና የሚያሳይ የjw.org አድራሻ ካርድ
የjw.org አድራሻ ካርድ የጀርባ ሽፋን

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ