የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 የካቲት ገጽ 1
  • የአቀራረብ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአቀራረብ ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ንቁ!
  • እውነትን አስተምሩ
  • የሕይወት አመጣጥ—መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች (lf)
  • የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 የካቲት ገጽ 1
አንዲት ወጣት እህት ፍጥረትን በተመለከተ ያዘጋጀችውን ጽሑፍ በክፍሏ ተማሪዎች ፊት ስታቀርብ

አንዲት ወጣት እህት ያዘጋጀችውን ጽሑፍ በክፍሏ ተማሪዎች ፊት ስታቀርብ

የአቀራረብ ናሙናዎች

ንቁ!

ንቁ! ቁጥር 1 2017 | በመንፈስ ጭንቀት የሚሠቃዩ ወጣቶች—መንስኤው ምንድን ነው? መፍትሔውስ?

ጥያቄ፦ የመንፈስ ጭንቀት ያለባቸው በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ቁጥር በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው። ይህን ችግር በተመለከተ ማድረግ የምንችለው ነገር ያለ ይመስልሃል?

አበርክት፦ ይህ መጽሔት በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች የመንፈስ ጭንቀትን መቋቋም የሚችሉት እንዴት እንደሆነና ወላጆች የመንፈስ ጭንቀት ያለባቸውን ልጆቻቸውን መርዳት የሚችሉት እንዴት እንደሆነ አንዳንድ ምክሮችን ይሰጣል።

እውነትን አስተምሩ

የተገለጠ መጽሐፍ ቅዱስ

ጥያቄ፦ የትዳር ሕይወትን አስደሳች ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?

ጥቅስ፦ ኤፌ 5:33

እውነት፦ የትዳር ሕይወት አስደሳች ሊሆን የሚችለው በፍቅርና በአክብሮት ላይ የተገነባ ሲሆን ነው።

የሕይወት አመጣጥ—መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች (lf)

የሕይወት አመጣጥ—መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች

ጥያቄ፦ ‘ሕይወት የተገኘው ከየት ነው?’ እንደሚለው ላሉ አስፈላጊ ጥያቄዎች እምነት የሚጣልበት መልስ ከየት ማግኘት የሚቻል ይመስልሃል?

ጥቅስ፦ ዕብ 11:1

አበርክት፦ ይህ ጥቅስ እንደሚናገረው እምነታችን ‘በተጨባጭ ማስረጃ’ ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት። ይህ ብሮሹር የሕይወትን አመጣጥ በተመለከተ የሚነሱ አምስት ወሳኝ ጥያቄዎችን ይዟል፤ በተጨማሪም አስተማማኝ ከሆኑ ማስረጃዎች በመነሳት ምን መደምደሚያ ላይ መድረስ እንደሚቻል ይናገራል።

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ