የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 መጋቢት ገጽ 6
  • ቤተሰባችሁ ይሖዋን እንዳይረሳ እርዱ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቤተሰባችሁ ይሖዋን እንዳይረሳ እርዱ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ቤተሰቦችን ለመርዳት የተደረገ ዝግጅት
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • የቤተሰብ አምልኮ—ይበልጥ አስደሳች እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
  • “እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ”
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • በቤተሰብ ሆናችሁ ይሖዋን አምልኩ
    ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 መጋቢት ገጽ 6

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ቤተሰባችሁ ይሖዋን እንዳይረሳ እርዱ

ኤርምያስ አይሁዳውያን አምላካቸውን ይሖዋን በመርሳታቸው ጥፋት እንደሚመጣባቸው እንዲያስጠነቅቅ ተልእኮ ተሰጥቶት ነበር። (ኤር. 13:25) ብሔሩ እንዲህ ያለ አሳዛኝ መንፈሳዊ ሁኔታ ውስጥ የገባው እንዴት ነው? በእስራኤል የነበሩ ቤተሰቦች መንፈሳዊነታቸውን አጥተው ነበር። ከሁኔታዎች መረዳት እንደሚቻለው የቤተሰብ ራሶች ይሖዋ በዘዳግም 6:5-7 ላይ የሰጠውን መመሪያ መከተል አቁመው ነበር።

ልጆቿን ብቻዋን የምታሳድግ አንዲት እህት ከልጆቿ ጋር የቤተሰብ አምልኮ ስታደርግ፤ ቤተሰቡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ቦታዎችን የሚያሳይ ካርታ ተጠቅሞ ሲያጠና

በዛሬው ጊዜም ለጠንካራ ጉባኤዎች መሠረት የሚሆኑት ጠንካራ ቤተሰቦች ናቸው። የቤተሰብ ራሶች ቋሚና ትርጉም ያለው የቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራም እንዲኖር በማድረግ ቤተሰቡ ይሖዋን እንዳይረሳ መርዳት ይችላሉ። (መዝ 22:27) “እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ”—ከቤተሰቦች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የሚለውን ቪዲዮ ከተመለከታችሁ በኋላ ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ሞክሩ፦

  • አንዳንድ ቤተሰቦች ከቤተሰብ አምልኮ ጋር በተያያዘ ብዙዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መወጣት የቻሉት እንዴት ነው?

  • ቋሚና ትርጉም ያለው የቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራም መኖሩ የሚያስገኛቸው አንዳንድ ጥቅሞች ምንድን ናቸው?

  • የቤተሰብ አምልኮ ፈታኝ እንዲሆንብኝ እያደረጉ ያሉት ችግሮች የትኞቹ ናቸው? እነዚህን ችግሮች ለመወጣት ምን እርምጃ መውሰድ እችላለሁ?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ