የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp20 ቁጥር 3 ገጽ 16
  • የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?
    በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?
  • ስለ ወደፊቱ ጊዜ ምን ይሰማሃል?
    ስለ ወደፊቱ ጊዜ ምን ይሰማሃል?
  • ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን አመለካከት አለህ?
    ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን አመለካከት አለህ?
  • የቤተሰብን ሕይወት አስደሳች ለማድረግ ቁልፉ ምንድን ነው?
    የቤተሰብን ሕይወት አስደሳች ለማድረግ ቁልፉ ምንድን ነው?
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
wp20 ቁጥር 3 ገጽ 16

የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?

  • ቡና ከተቀዳባቸው ሁለት ሲኒዎች ጎን ስማርት ስልክ ተቀምጧል። ስልኩ ላይ ‘እውነተኛ እምነት ደስታ ያስገኝልሃል’ የተባለው ብሮሹር ይታያል።

    በዓለም ላይ ችግሮች የበዙት ለምንድን ነው?

  • በሕይወት ውስጥ የሚያጋጥሙህን ችግሮች ለመወጣት የሚያስችል ጥበብ ከየት ማግኘት ትችላለህ?

  • አምላክ በግለሰብ ደረጃ ስለ አንተ ያስባል?—1 ጴጥሮስ 5:6, 7

  • ስለ አምላክና ስለ ዓላማው ይበልጥ ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ቅዱሳን መጻሕፍትን በማጥናት ለእነዚህ ጥያቄዎች አርኪ መልስ አግኝተዋል። አንተም እንዲህ ማድረግ ትችላለህ።

ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለግህ የዚህ መጽሔት አዘጋጆች እውነተኛ እምነት ደስታ ያስገኝልሃል የተባለውን ብሮሹር እንዲሰጡህ መጠየቅ ትችላለህ፤ አሊያም ብሮሹሩን www.jw.org/am በተባለው ድረ ገጽ ላይ ማንበብ ትችላለህ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ