የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ኅዳር ገጽ 1
  • የመግቢያ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የመግቢያ ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መጠበቂያ ግንብ
  • እውነትን አስተምሩ
  • ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል!
  • የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ኅዳር ገጽ 1
ጆርጂያ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ደስተኛ ቤተሰብ የተባለውን ብሮሹር ለአንድ ሰው ሲያበረክ

በጆርጂያ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ደስተኛ ቤተሰብ የተባለውን ብሮሹር ሲያበረክቱ

የመግቢያ ናሙናዎች

መጠበቂያ ግንብ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 6 2017 | ከሁሉ የላቀው ስጦታ ምንድን ነው?

ጥያቄ፦ በአጽናፈ ዓለም ውስጥ ከሁሉ የላቀውን ስጦታ የሰጠው አካል ማን ነው?

ጥቅስ፦ ያዕ 1:17

አበርክት፦ ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም፣ ከአምላክ ካገኘናቸው ስጦታዎች ሁሉ ለላቀው ስጦታ አድናቆት እንዲኖረን ይረዳናል።

እውነትን አስተምሩ

ተገልጦ የተቀመጠ መጽሐፍ ቅዱስ

ጥያቄ፦ የአምላክ ስም ማን ነው?

ጥቅስ፦ መዝ 83:18

እውነት፦ የአምላክ ስም ይሖዋ ነው።

ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል!

ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል

መግቢያ፦ ቤተሰብን አስመልክቶ የተዘጋጀውን ይህን አጭር ቪዲዮ ለሰዎች እያሳየን ነው። [ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል! የተባለውን ብሮሹር ለማስተዋወቅ የተዘጋጀውን ቪዲዮ አጫውት።]

አበርክት፦ በቪዲዮው ላይ የተጠቀሰውን ብሮሹር ማንበብ የምትፈልግ ከሆነ ልሰጥህ እችላለሁ፤ አሊያም ደግሞ ከድረ ገጻችን ላይ እንዴት ማውረድ እንደምትችል ላሳይህ።

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ