የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 የካቲት ገጽ 6
  • የምታስቡት የማንን ሐሳብ ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የምታስቡት የማንን ሐሳብ ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የራሳችሁን የመከራ እንጨት ተሸክማችሁ ያለማቋረጥ ተከተሉኝ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ከእንግዲህ ለራሳችን አንኖርም
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • የራስን ጥቅም መሥዋዕት የማድረግን መንፈስ በመያዝ ይሖዋን ማገልገል
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • ፈተናዎች ቢደርሱበትም ታማኝ መሆኑን አሳይቷል
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 የካቲት ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 16-17

የምታስቡት የማንን ሐሳብ ነው?

16:21-23

ኢየሱስ ጴጥሮስን ወደ ኋላው እንዲሄድ ሲነግረው
  • ጴጥሮስ የተናገረው በቅን ልቦና ተነሳስቶ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም፤ ሆኖም ኢየሱስ የጴጥሮስን የተሳሳተ አስተሳሰብ ለማስተካከል ወዲያውኑ እርማት ሰጥቶታል

  • ኢየሱስ በዚህ ወቅት ስለ ራሱ ምቾት ማሰቡ ተገቢ እንዳልሆነ ተገንዝቦ ነበር። ሰይጣንም ቢሆን የሚፈልገው ኢየሱስ በዚህ ወሳኝ ወቅት እንዲዘናጋ ነበር

16:24

ኢየሱስ በአምላክ አስተሳሰብ መመራት ከፈለግን ማድረግ ያለብንን ሦስት ነገሮች ጠቅሷል። እያንዳንዱ እርምጃ ምን ማድረግን ይጠይቃል?

  • ራስን መካድ

  • የራስን የመከራ እንጨት መሸከም

  • ኢየሱስን ያለማቋረጥ መከተል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ