ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 2-3 ልጆች—መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነው? ኢየሱስ ከልጅነቱ ጀምሮ፣ ለመንፈሳዊ ጉዳዮች ትኩረት በመስጠትና ወላጆቹን በማክበር ረገድ ግሩም ምሳሌ ትቷል። ልጆች፣ በሚከተሉት መንገዶች ኢየሱስን መምሰል የምትችሉት እንዴት ነው? 2:41, 42 በመንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎ በማድረግ 2:46, 47 ስለ ይሖዋና ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያላችሁን እውቀት በማሳደግ 2:51, 52 ወላጆቻችሁን በማክበር