የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሐምሌ ገጽ 5
  • ለመልካም ሥራ ተጣጣሩ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለመልካም ሥራ ተጣጣሩ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ወጣት ወንድሞች፣ የኃላፊነት ቦታ ላይ ለመድረስ እየተጣጣራችሁ ነው?
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ክርስቲያኖች መብት ለማግኘት መጣጣር ያለባቸው ለምንድን ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ልጆች—መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • የጉባኤ አገልጋዮች ጠቃሚ ሥራ ያከናውናሉ
    የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሐምሌ ገጽ 5
አንድ ወጣት ወንድም በጉባኤ ስብሰባ ላይ የድምፅ መሣሪያ ሲያዞር፣ የግል ጥናት ሲያደርግ እንዲሁም በተሽከርካሪ ወንበር ላይ የተቀመጠችን እህት ሲገፋ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ጢሞቴዎስ 1-3

ለመልካም ሥራ ተጣጣሩ

3:1, 13

ወንድሞች ከልጅነታቸው ጀምሮ ለመልካም ሥራ መጣጣራቸው ጠቃሚ ነው። እንዲህ ማድረጋቸው ሥልጠና ለማግኘት ያስችላቸዋል፤ በተጨማሪም ዕድሜያቸው ሲደርስ የጉባኤ አገልጋይ ሆነው ለመሾም ብቁ መሆናቸውን ለማስመሥከር ይረዳቸዋል። (1ጢሞ 3:10) አንድ ወንድም ለመልካም ሥራ መጣጣር የሚችለው እንዴት ነው? ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ባሕርያት በማዳበርና በተግባር በማሳየት ነው፦

  • የራስን ጥቅም መሥዋዕት ማድረግ።—km 7/13 2-3 አን. 2

  • መንፈሳዊነት።—km 7/13 3 አን. 3

  • እምነት የሚጣልበትና ታማኝ መሆን።—km 7/13 3 አን. 4

አንድ ሽማግሌ አንድን ወጣት በጉባኤ ውስጥ ለሚያከናውነው አገልግሎት ሲያሠለጥነው
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ