15:11-32
ከዚህ ምሳሌ የምናገኛቸው አንዳንድ ትምህርቶች።
በሰማይ ካለው አፍቃሪ አባታችን እቅፍ ሳንወጣ ምንጊዜም የእሱን ጥበቃ እያገኘን በአምላክ ሕዝቦች መካከል መኖራችን ጥበብ ነው
ከአምላክ መንገድ ከወጣን ይሖዋ እኛን ይቅር ለማለት ፈቃደኛ እንደሆነ እርግጠኞች በመሆን በትሕትና ወደ እሱ መመለስ አለብን
ንስሐ ገብተው ወደ ጉባኤ የሚመለሱ ሰዎችን በደስታ በመቀበል ይሖዋን መምሰል ይኖርብናል