ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ቆሮንቶስ 4-6
‘ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካዋል’
ውገዳ ከፍተኛ ስሜታዊ ሥቃይ የሚፈጥር ሆኖ ሳለ ፍቅራዊ ዝግጅት ሊባል የሚችለው እንዴት ነው?
ይህን የምንልባቸውን ምክንያቶች እስቲ እንመልከት፦
የይሖዋ ቅዱስ ስም እንዲከበር ያደርጋል።—1ጴጥ 1:15, 16
ጉባኤው ከጎጂ ተጽዕኖ እንዲጠበቅ ያደርጋል።—1ቆሮ 5:6
ኃጢአት የሠራው ሰው ወደ ልቡ እንዲመለስ ሊረዳው ይችላል።—ዕብ 12:11
የቤተሰባቸው አባል የተወገደባቸውን ክርስቲያኖች ማበረታታት የምንችለው እንዴት ነው?