የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 መጋቢት ገጽ 7
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን በቪዲዮ ተጠቅማችሁ አስተምሩ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን በቪዲዮ ተጠቅማችሁ አስተምሩ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ቪዲዮዎችን ተጠቅሞ ማስተማር
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • የቪዲዮ ፊልሞቻችንን ተጠቅማችሁ አስተምሩ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2006
  • የሙዚቃ ፊልሞችን ብመለከት ምን ጉዳት አለው?
    ንቁ!—2003
  • ቪዲዮዎችን ለማስተማር ተጠቀሙባቸው
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 መጋቢት ገጽ 7
አንዲት እህት ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቷ ቪዲዮ ስታሳያት

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን በቪዲዮ ተጠቅማችሁ አስተምሩ

ሰዎችን በምናስተምርበት ጊዜ በሚታዩ ነገሮች መጠቀማችን፣ የሰዎቹን ትኩረት ለመሳብ የሚረዳ ከመሆኑም ሌላ የተማሩትን ነገር መረዳትና ማስታወስ እንዲችሉ አስተዋጽኦ ያደርጋል። ታላቅ አስተማሪ የሆነው ይሖዋ በጣም አስፈላጊ ትምህርቶችን ለማስተማር በሚታዩ ነገሮች ተጠቅሟል። (ዘፍ 15:5፤ ኤር 18:1-6) ኢየሱስም ቢሆን በሚታዩ ነገሮች ተጠቅሞ አስተምሯል። (ማቴ 18:2-6፤ 22:19-21) በሚታዩ ነገሮች ተጠቅመን ማስተማር ከምንችልባቸው መንገዶች አንዱ ቪዲዮ ማሳየት ነው፤ ቪዲዮዎች በጣም ጠቃሚ የማስተማሪያ ዘዴዎች መሆናቸው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየታየ ነው። አንተስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችህን ስታስጠና ቪዲዮዎችን ትጠቀማለህ?

ከአምላክ የተላከ ምሥራች! የተባለውን ብሮሹር ስናስጠና እንድንጠቀምባቸው ታስበው የተዘጋጁ አሥር ቪዲዮዎች አሉ። የአብዛኞቹ ቪዲዮዎች ርዕስ፣ በብሮሹሩ ውስጥ ከሚገኙት በደማቅ ፊደላት የተጻፉ ጥያቄዎች ጋር ተመሳሳይ ነው። jw.org ላይ የሚገኘው የዚህ ብሮሹር ቅጂ፣ ቪዲዮዎቹን መቼ ማሳየት እንዳለብን የሚጠቁሙ ሊንኮች ይዟል። በተጨማሪም በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ባሉት ጽሑፎቻችን ስናስጠና ልንጠቀምባቸው የምንችል ሌሎች ቪዲዮዎች አሉ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ ለመረዳት ሊከብደው በሚችል ርዕስ ላይ እየተወያያችሁ ነው? አሊያም ደግሞ ጥናትህ በሕይወቱ ውስጥ አንድ ዓይነት ፈተና አጋጥሞታል? jw.org/am ወይም JW ብሮድካስቲንግ ላይ ከሚገኙት ቪዲዮዎች መካከል ለጥናትህ ተስማሚ የሆነውን ምረጥ። ከጥናትህ ጋር ሆናችሁ ቪዲዮውን ከተመለከታችሁ በኋላ ልትወያዩበት ትችላላችሁ።

በየወሩ አዳዲስ ቪዲዮዎች ይወጣሉ። ቪዲዮዎቹን ስትመለከት፣ ሌሎችን ለማስተማር እንዴት ልትጠቀምባቸው እንደምትችል አስብ።

ምሥራች የተባለውን ብሮሹር ስናስጠና እንድንጠቀምባቸው የተዘጋጁ ቪዲዮዎች

  • አምላክ ስም አለው? የተባለው ቪዲዮ

    ትምህርት 2

    አምላክ ስም አለው?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤት ማን ነው? የተባለው ቪዲዮ

    ትምህርት 3

    የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤት ማን ነው?

  • መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን? የተባለው ቪዲዮ

    መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?

  • ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው? የተባለው ቪዲዮ

    ትምህርት 4

    ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

  • አምላክ ምድርን የፈጠረው ለምንድን ነው? የተባለው ቪዲዮ

    ትምህርት 5

    አምላክ ምድርን የፈጠረው ለምንድን ነው?

  • ስንሞት ምን እንሆናለን? የተባለው ቪዲዮ

    ትምህርት 6

    ስንሞት ምን እንሆናለን?

  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? የተባለው ቪዲዮ

    ትምህርት 7

    የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?

  • አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው? የተባለው ቪዲዮ

    ትምህርት 8

    አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው?

  • አምላክ ሁሉንም ሃይማኖቶች ይቀበላል? የተባለው ቪዲዮ

    ትምህርት 10

    አምላክ ሁሉንም ሃይማኖቶች ይቀበላል?

  • አምላክ ማንኛውንም ዓይነት ጸሎት ይሰማል? የተባለው ቪዲዮ

    ትምህርት 12

    አምላክ ማንኛውንም ዓይነት ጸሎት ይሰማል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ