የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሚያዝያ ገጽ 4-5
  • ለመታሰቢያው በዓል መዘጋጀት የምትችለው እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለመታሰቢያው በዓል መዘጋጀት የምትችለው እንዴት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለ12-ሀ ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 1)
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ለ12-ለ ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 2)
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • የ2023 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የ2022 የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሚያዝያ ገጽ 4-5

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ለመታሰቢያው በዓል መዘጋጀት የምትችለው እንዴት ነው?

ከዚህ ዓመት ጀምሮ ለመታሰቢያው በዓል ለመዘጋጀት የሚያስችል ተጨማሪ ጊዜ እናገኛለን። የመታሰቢያው በዓል የሚውለው ከሰኞ እስከ ዓርብ ባሉት ቀናት ከሆነ በዚያ ሳምንት የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አይኖርም። በዓሉ የሚውለው ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ደግሞ የሕዝብ ንግግር እና የመጠበቂያ ግንብ ጥናት አይኖርም። ታዲያ ይህን ተጨማሪ ጊዜ በተሻለ መንገድ ትጠቀምበታለህ? በመጀመሪያው መቶ ዘመን እንደነበረው ሁሉ ዛሬም ይህን ልዩ በዓል ለማክበር አንዳንድ ዝግጅቶች ማድረግ አስፈላጊ እንደሆነ የታወቀ ነው። (ሉቃስ 22:7-13፤ km 3/15 1) ያም ቢሆን ሁላችንም ለበዓሉ ልባችንን ማዘጋጀትም ይኖርብናል። ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?

  • በበዓሉ ላይ መገኘት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ አሰላስል።—1ቆሮ 11:23-26

  • ከይሖዋ ጋር ስላለህ የግል ዝምድና ቆም ብለህ አስብ።—1ቆሮ 11:27-29፤ 2ቆሮ 13:5

  • የመታሰቢያው በዓል ስላለው ትርጉም የሚያብራሩ ጽሑፎችን አንብብ እንዲሁም አሰላስልባቸው።—ዮሐ 3:16፤ 15:13

አንዳንድ አስፋፊዎች ቅዱሳን መጻሕፍትን በየዕለቱ መመርመር በተባለው ቡክሌት ላይ የሚገኘውን የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ካነበቡ በኋላ ያሰላስሉበታል። ሌሎች ደግሞ በዚህ የስብሰባ አስተዋጽኦ ላይ በሚገኘው ሰንጠረዥ ውስጥ ያሉትን ጥቅሶች ያነብባሉ። ስለ መታሰቢያው በዓል እንዲሁም ይሖዋና ኢየሱስ ስላሳዩን ፍቅር የሚያወሱ የመጠበቂያ ግንብ ርዕሶችን የሚከልሱ ክርስቲያኖችም አሉ። ስለ መታሰቢያው በዓል የምታጠናበት መንገድ ምንም ይሁን ምን፣ እንዲህ ማድረግህ ከይሖዋና ከኢየሱስ ጋር ይበልጥ ለመቀራረብ ያስችልሃል።

ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 1 እና 2)
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ