የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 መስከረም ገጽ 2
  • “እንደ መልከጼዴቅ፣ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “እንደ መልከጼዴቅ፣ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአንባብያን ጥያቄዎች
    መጠበቂያ ግንብ—1993
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 መስከረም ገጽ 2
በሰማይ ዙፋን ላይ የተቀመጠው ኢየሱስ በትረ መንግሥት ይዞ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዕብራውያን 7-8

“እንደ መልከጼዴቅ፣ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ”

7:1-3, 17

መልከጼዴቅ ለኢየሱስ ትንቢታዊ ጥላ የሆነው በምን መንገዶች ነው?

  • 7:1​—ንጉሥ እና ካህን ነው

  • 7:3, 22-25​—ቀዳሚም ሆነ ተተኪ እንዳለው አልተገለጸም

  • 7:5, 6, 14-17​—ክህነት ያገኘው በዘር ሳይሆን በሹመት ነው

እስራኤላዊ ሊቀ ካህናት የክህነት ልብሱን ለብሶ

የክርስቶስ ክህነት ከአሮንና ከዘሮቹ ክህነት የሚበልጠው እንዴት ነው? (it-1 1113 አን. 4-5)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ