ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 46–47 በረሃብ ወቅት ምግብ ማግኘት 47:13, 16, 19, 20, 23-25 የምንኖርበት ዓለም በመንፈሳዊ ረሃብ ተጠቅቷል። (አሞጽ 8:11) ይሖዋ በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ገንቢ የሆነ መንፈሳዊ ምግብ አትረፍርፎ አቅርቦልናል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች የጉባኤ ስብሰባዎች የወረዳና የክልል ስብሰባዎች ኦዲዮ ቅጂዎች ቪዲዮዎች JW.ORG JW ብሮድካስቲንግ ከይሖዋ ማዕድ አዘውትሬ ለመመገብ የትኞቹን መሥዋዕቶች እየከፈልኩ ነው?