ካህናት በማደሪያ ድንኳኑ ሲያገለግሉ
የውይይት ናሙናዎች
●○ መመሥከር
ጥያቄ፦ በሕይወትህ ደስተኛ ለመሆን የሚረዳ ምክር ማግኘት የምትችለው ከየት ነው?
ጥቅስ፦ መዝ 1:1, 2
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የገንዘብ ፍቅር ደስተኛ እንዳንሆን ሊያደርገን የሚችለው እንዴት ነው?
○● ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የገንዘብ ፍቅር ደስተኛ እንዳንሆን ሊያደርገን የሚችለው እንዴት ነው?
ጥቅስ፦ 1ጢሞ 6:9, 10
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አዎንታዊ አመለካከት መያዝ ምን ጥቅም አለው?