የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ታኅሣሥ ገጽ 2
  • ለይሖዋ ያለን ፍቅር ለቤተሰባችን ካለን ፍቅር ሊበልጥ ይገባል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለይሖዋ ያለን ፍቅር ለቤተሰባችን ካለን ፍቅር ሊበልጥ ይገባል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከአንድ የተወገደ ግለሰብ ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ሊኖረን ይገባል?
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
  • የአንባቢያን ጥያቄዎች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • የቅርብ ዘመድ ሲወገድ ክርስቲያናዊ ታማኝነት አሳዩ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2002
  • የቤተሰባችሁ አባል ይሖዋን ሲተው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ታኅሣሥ ገጽ 2
ሊቀ ካህናቱ አሮን በማደሪያ ድንኳኑ ግቢ ውስጥ ቆሞ። ሁለቱ የአሮን አጎት ልጆች፣ የናዳብንና የአቢሁን አስከሬን ተሸክመው ከሰፈሩ ውጭ ወዳለ ቦታ ሲሄዱ። ሊቀ ካህናቱ አሮን በማደሪያ ድንኳኑ ግቢ ውስጥ ቆሞ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 10–11

ለይሖዋ ያለን ፍቅር ለቤተሰባችን ካለን ፍቅር ሊበልጥ ይገባል

10:1, 2, 4-7

ናዳብና አቢሁ የሚጨስ ዕጣን ያለበት ማጨሻ ይዘው።

አንድ የቤተሰባችን አባል ሲወገድ ለይሖዋ ያለን ታማኝነት በእጅጉ ሊፈተን ይችላል። ይሖዋ ለአሮን የሰጠው መመሪያ፣ ከተወገደ የቤተሰባቸው አባል ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማቋረጥ ለሚያስፈልጋቸው ክርስቲያኖች ግልጽ መልእክት ይዟል። ለይሖዋ ያለን ፍቅር፣ ታማኝ ላልሆኑ የቤተሰባችን አባላት ካለን ፍቅር መብለጥ ይኖርበታል።

ይሖዋ ከተወገደ ሰው ጋር በተያያዘ የሰጠውን መመሪያ የሚከተሉ ሰዎች ምን በረከቶች ያገኛሉ?—1ቆሮ 5:11፤ 2ዮሐ 10, 11

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ