የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 13
  • የአምላክን ቃል ተጠቀሙ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአምላክን ቃል ተጠቀሙ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጥያቄዎችን ተጠቀሙ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የሰዎችን ልብ መንካት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • በጸሎት አማካኝነት የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ መጥፎ ልማዶችን እንዲያስወግዱ እርዷቸው
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 13

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ

የአምላክን ቃል ተጠቀሙ

የአምላክ ቃል ኃይል አለው! (ዕብ 4:12) አምላክን የማያውቁ ሰዎችን ልብ እንኳ መንካት ይችላል። (1ተሰ 1:9፤ 2:13) አንድ ሰው ላሳየነው አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት አድናቆት ሲያድርበት መመልከት እኛንም በእጅጉ ያስደስተናል።

ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል መጠቀም የሚለውን አጭር ድራማ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል መጠቀም’ ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ኒታ ጄድ ጥቅስ ስታነብ እያዳመጠቻት።

    ኒታ ጥቅሱን ስታስተዋውቅ የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል የተጠቀመችበት እንዴት ነው?

  • ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል መጠቀም’ ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ጄድ ጮክ ብላ ጥቅስ ስታነብ።

    ኒታ ጥቅሱን ስታስነብብና ስታወያይ የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል የተጠቀመችበት እንዴት ነው?

  • ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል መጠቀም’ ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ጄድ ፈገግ ብላ ኒታን ስታያት።

    ጥቅሱ የጄድን ልብ እንደነካው የሚጠቁመው ምንድን ነው? ይህስ በኒታ ላይ ምን ስሜት ያሳደረባት ይመስልሃል?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ